Fana: At a Speed of Life!

አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ፡፡ ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና ግብይት የማስፈፀም አገልግሎት…

የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 88 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በተያዝው በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከአጠቃላይ የመንገዱ ክፍል ውስጥ 71 ኪሎ ሜትሩ አስፋልት የማንጠፍ ስራ ሙሉ…

በመቐለ ከተማ ጁንታው ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጁንታው ለጦርነት ዓላማ ሊያውለው በድብቅ ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ። በታንከሩም ከ200 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መገኘቱ ታውቋል። በመከላከያ ሰራዊት የ25ኛ ፈንቅል ክፍለ ጦር…

ሀገር አቀፍ ሴት የትምህርት አመራሮች የጋራ ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ የሴቶች አመራርነት ሀገር አቀፍ ጥምረት ምስረታ በአዲስ አበበ ተካሄዷል። የጥምረቱ አላማ ሴቶችን ወደ አመራርነት ሊያመጧቸው የሚችሉ ብቃትና ክህሎት እንዲያዳብሩ፣…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በቆቦ እና ወልዲያ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬአለም ሽባባው እና የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሜጀር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ በቆቦ እና ወልዲያ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎበኙ፡፡ አመራሮቹ…

የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር እና ልጃቸው ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ለሁለተኛ ጊዜ  በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት…

የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን ለመመለስ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ እና ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ የቀሩ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን እና አራት የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ /ቦቴ/ ከጅቡቲ ለመመለስ ውይይት…

94 በመቶ ኢትዮጵያውያን የኮቪድ19 ክትባትን ለመውሰድ ፈቃደኛ ናቸው – የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ክትባት ደህንነት ከተረጋገጠ እና ስኬታማ ከሆነ 94 በመቶ ኢትዮጵያውያን ክትባቱን ለመውሰድ ፈቃደኛ እንደሆኑ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ማወቁን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠር እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታወቀ። የአፍሪካ በሽታ…

ሁለት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ሰራተኞች የሆኑ ሁለት ግለሰቦች ከተገልጋይ 3 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀብሉ በፖሊስ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ተካሄዷል፡፡ ረፋድ ላይ ሃዋሳ ከተማ ከተማን ከሰበታ ከተማ ባገናኘው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ ጨዋታውን ሰበታ 3 ለ 1 ሲያሸንፍ አለማየሁ ሙለታ፣ ዳዊት እስጢፋኖስ እና…