የመንግሥት የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈና ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈና ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይነህ ጉጆ ገለጹ።
መንግሥት በተለያዩ ዘርፎች የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ…