Fana: At a Speed of Life!

እነጃዋር መሀመድ በአቅራቢያችን ችሎት ጉዳያችን ይታይልን ብለው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የህገመንግስትና የፀረ ሽብር ወንጀሎች ጉዳይ ችሎት የእነ ጃዋር መሀመድን ጉዳይ ዛሬ ተመልክቷል፡፡ ከዚህ በፊት አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን…

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡ ፕሬዚዳንቱ ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም ለሰባት ቀናት…

በትግራይ ከጁንታው ጋር ተሰልፎ የነበረው የኦነግ ሸኔ አባል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ22 አመት ወጣት ሲሆን ፈይሳ ተካ ይባላል፡፡ ትውልድና እድገቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደ በረት ከተማ ነው፡፡ ትምህርቱን ከስምንተኛ ክፍል አቋርጦ ሀገራችንን ነጻ እናውጣ እያለ በሚሰብከው ታደሰ ጆንሴ በሚባል ሰው አማካኝነት…

የብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ አቋርጦ የነበረውን አገልግሎት ታህሳስ 12 ቀን ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በኮቪድ- 19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን አገልግሎት ከታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል መመሪያን ጠብቆ ቤተ መፅሐፍቱን…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ዴኒያ ጋይሌ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለጻ…

በአዲስ አበባ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ ከተማ የማስዋብ ስራ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ200 ሚሊየን ብር ወጪ የመንገድ ዳር አካፋዮችንና ፓርኮችን የማስዋብ ስራ ሊከናወን መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። በዚህ ስራ 28 ሺህ 162 ወጣቶች የስራ ዕድል እንደሚፈጠርላቸው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

በጋምቤላ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የግብርናውን ልማት በማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ…

ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ  እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ  እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ዛሬ  በይፋ ተጀመረ፡፡ የዘመቻ ስራውም ከተማ ሃይሌ ሪዞርት አከባቢ በሚገኘው የዝዋይ ሃይቅ ዳርቻ ላይ አባገዳዎችና ተጠሪ እንግዶች እንዲሁም የአከባቢው ህብረተሰብ በተገኙበት…

የኢትዮ ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን በሀገራቱ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የሩሲያ መንግስታት የጋራ ኮሚሽን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገምግሟል። የጋራ ኮሚሽኑ መሪዎች በኢኮኖሚ፣ በሳይንስ፣ ቴክኒክ እና የንግድ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን…

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 290 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ለ28ኛ ጊዜ ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 3 ሺህ 290 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ…