Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በሃይሌ ጋርመንት ገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ገበያ ማዕከል በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ አዲስ በተገነባው የገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ አዲሱ የገበያ ማዕከል የቀድሞውን የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫን በመተካት የሚሰራ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደም ጃንሜዳ…

የካናዳ አነስተኛ ንግድ እና ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ አነስተኛ ንግድ፣ የወጪ ንግድ ማስተዋወቂያ እና ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ሜሪ ኒግ በኢትዮጵያ፣ በደቡብ አፍሪካና ኬኒያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። የሚኒስትሯ ጉብኝት የአፍሪካና ካናዳን የንግድ ዘርፍ ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው…

ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ቻይና ውሃን ሊያቀና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ቡድኑ 10 አባላትን የያዘ ሲሆን በቀጣይ ወር ነው ወደ ሁሃን ከተማ የሚያቀናው፡፡ የተመራማሪዎች ቡድን ወደፊት…

ናይጄሪያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያዋስኗትን ድንበር ዳግም ከፍታለች

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቤኒን እና ከኒጀር ጋር የሚያዋስኗትን የድንበር ማቋረጫዎች እንደገና ከፍታለች። አሁን ላይ የተከፈቱት አራት የድንብር መቋረጫዎች ሲሆኑ በህገ-ወጥ መንገድ ይደረግ የነበረውን የግብርና ምርቶች እና የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለማስቆም በሚል…

ጁንታው ሰነዶችን ለማጥፋት ታራሚዎችን በመቐለ ከተማ ውስጥ በመልቀቅ ዝርፊያ እንዲፈጸም ማድረጉን የከተማዋ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ኃይለስላሴ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል ባሉ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የነበሩ የህግ ታራሚዎችን ሰብስቦ በመቐለ ከተማ ውስጥ በመልቀቅ ዝርፊያ እንዲፈጸም ማድረጉን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አታክልቲ ኃይለስላሴ ገለፁ፡፡ በመንግሥት የተወሰደውን…

ጃንሜዳ ለጥምቀት በዓል ዝግጁ እንዲሆን የከተማ አስተዳደሩ ላደረገው ትብብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃንሜዳ ለጥምቀት በዓል ማክበሪያ ዝግጁ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላደረገው ትብብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቅርባለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና…

በሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ሁኔታ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ሁኔታ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ አልሀፊዝ መሃመድ እንዲሁም በገዳሪፍ የተባበሩት…

በሚቀጥለው ወር ኬንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደምትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ኬንያ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን እንደምትቀበል ገለጸች፡፡ የጤና ሚኒስትሩ ሙታሂ ካግዌ 24 ሚሊየን መጠን የያዘ ክትባት ማዘዛቸውን ነው የገለጹት፡፡ የጤና ሚኒስትሩ በመጀመሪያው ዙር በወረርሽኙ ተጋላጭ የሆነ ዜጎች…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ፍፁም ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዩን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይና በተለያዩ ዘርፎች በኮሚሽኑና በዓለም ባንክ በጋራና በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ…

የአንድነት ፓርክ ከዋሻ ግንባታው ጋር ተያይዞ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎቱን አያቋርጥም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንድነት ፓርክ ከዋሻ ግንባታው ጋር ተያይዞ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎቱን እንደማያቋርጥ አስታወቀ። የአንድነት ፓርክ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎት ከሂልተን ሆቴል ተነስቶ ወደ ካዛንችስ በሚታጠፈው እና ከካዛንችስ ወደ 4 ኪሎ የሚያስወጣው መንገድ…