ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ጣለች Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኔቶ አባል በሆነችው ቱርክ ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች፡፡ ማዕቀቡ አንካራ ባለፈው አመት ከሩሲያ የገዛችውን ከምድር ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሳኤልን ተከትሎ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ እንደ አሜሪካ አገላለጽ ቱርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 356 ሚሊየን 119 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ግምታዊ ዋጋቸው 981 ሚሊየን 590 ሺህ ብር የሚገመት የገቢ ኮንትሮባንድ ለመያዝ ታቅዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በህክምና ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላትን ጎበኘ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በጦር ኃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላትን ጎብኝቷል። መከላከያ ሠራዊቱ ህግ ለማስከበርና ለህልውና ባካሄደው ዘመቻ ጉዳት የደረሰባቸው አባላት…
ፋና 90 በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደዋል Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=l71GnAGN5U4
ፋና 90 አምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ታህሳስ 15 ሊቀበል ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=US4-h8moy8E
ፋና 90 ትጥቅ በመፍታት በሰላም ከህብረተሰቡ ጋር የተቀላቀሉ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y5rzddh9y3A
ፋና 90 የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ኃይል እያመነጨ ይገኛል Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RNHIcFrUljs
ፋና 90 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን በጉባኤውም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉን ለቀጣዩ አራት ዓመታት የአትሌቲክስ… Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=T1f5i7rYxJg
ፋና 90 በዋናነት ለኦነግ ሸኔ የሎጅስቲክስ ድጋፍ ሲያደርግ የነበረው የጁንታው ኃይል በመደምሰሱ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ላይ አባ ቶርቤ በሚል ስያሜ ተደራጅቶ… Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AKeOS9LB3vg
ፋና 90 በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ… Abrham Fekede Dec 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LXpfeybHAC0