Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 335 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራ 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 335 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች፡፡ ይህንንም ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡ ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ዓመታት  የፌዴሬሽኑ…

በትግራይ ክልል የተጀመረው የሽግግር ሂደት በክልሉ የዴሞክራሲ መሰረት የሚጥል መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የሽግግር ሂደት በክልሉ የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር መሰረት የሚጥል መሆኑን የጊዜያዊ አስተደዳሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናገሩ። በሽግግር ሂደቱ ህዝቡ ጊዜያዊ አስተዳዳሪዎቹን…

የሙለር ሪልስቴት ባለቤት እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም መውጫ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። በእነ ሙለር ሪል ስቴት ባለቤት መዝገብ የተካተተ ተጠርጣሪም ከ81 ሚሊየን ብር በላይ በአንበሳ ባንክ በኩል ለጽንፈኛው የህውሓት ቡድን…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል። የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል።…

የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት መመስረቱን  የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈጸምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚውን እድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራንና የባለሙያዎችን ምክር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሮዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዛሬ ማለዳ ላይ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወሳል፡፡…

የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ነቢል መህዲ በአሁኑ ጊዜ የሴት ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ እንደ ሀገር ዝቅተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሴት…

ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው ዩቲዩብን ጨምሮ የጎግል መተግበሪያዎች አገልግሎት ዳግም ጀመረ፡፡ ከዩቲዩብ በተጨማሪ የመልዕክት መላላኪያው ጂሜይል፣ ጎግል ድራይቭ እና ዶክስም ከበይነመረብ ላይ አገልግሎታቸው ተቋርጦ ነበር፡፡ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ተጠቃሚዎች…

የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን…