Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የመካከለኛና የዝቅተኛ የኤሌክትሪክ…

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ በ73 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ሊቨርፑልን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2004 ድረስ በአሰልጣኝነት መርተውታል። በሊቨርፑል በነበራቸው ቆይታም የኤፍ ኤ ካፕ፣…

አፍሪካ በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ያላትን አቅም መጠቀም ከቻለች የዜጎችን የሃይል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ትችላለች – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም መጠቀም ከቻለች የዜጎችን የሃይል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደምትችል የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፉ የውሃ አካላት…

በኢንስቲቲዩቱ የሚገኘው አላስፈላጊ የኬሚካል ክምችት መወገድ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የሚገኘው አላስፈላጊ የኬሚካል ክምችት መወገድ እንዳበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያሳሰበው በምርምር ኢንስቲቲዩቱ…

የሙለር ሪልስቴት ባለቤት እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ አስረስ እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም መውጫ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። በእነ ሙለር ሪል ስቴት ባለቤት መዝገብ የተካተተ ተጠርጣሪም ከ81 ሚሊየን ብር በላይ በአንበሳ ባንክ በኩል ለጽንፈኛው የህውሓት…

ለአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ዋና መስሪያ ቤት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል /ሲዲሲ/ ዋና መስሪያ ቤት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገነባው የማዕከሉ ህንጻ ወጪው በቻይና መንግስት የሚሸፈን ነው ተብሏል፡፡…

የኦነግ ሸኔ ፀረ ሰላም ሀይል እየተዳከመ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦነግ ሸኔ ፀረ ሰላም ሀይል እየተዳከመ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ከፋና ብድሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ በዋናነት ለኦነግ ሸኔ የሎጅስቲክስ ድጋፍ ሲያደርግ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አሸነፈ፡፡ ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ ረፋድ ጨዋታውን ከወላይታ ድቻ ጋር አኳሂዷል፡፡ በጨዋታውም ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ረቷል፡፡ የወላይታ ድቻን አንድ ግብ…

በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 5፤ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ በኢሊሊ ሆቴል ባለሃብቶች በክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ለሚፈልጉ…

አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሱዳን ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ ከሚባሉት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ከዛሬ ጀምሮ መውጣቷ ተገለጸ፡፡ አሜሪካ ከ27 ዓመታት በፊት በሀገር ደረጃ ሱዳን ሽብርተኝነትን ትደግፋለች በሚል በጥቁር መዝገብ ዝርዝሯ ውስጥ ማስፈሯ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎም…