Fana: At a Speed of Life!

በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህግ በማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህግ በማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ799 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በትናንትናው ዕለት በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና…

ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው ሲሰረዝ 40 ሺህ 823 ተቋማት ታሽገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራቶች ህግን ባላከበሩ የንግድ ተቋማት እርምጃ መወሰዱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። በዚህም በአምስት ወራቱ ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው እንደተሰረዘ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኮቲዲቯር ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኮቲዲቯር ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ነው ወደ ስፍራው ያመሩት፡፡ ፕሬዚዳንቷ አቢጃን ሲደርሱ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀማድ ባካዮኮ አቀባበል…

በህዳር ወር ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገቢው ከሃገር ውስጥ፣ ከወጪ ንግድ ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ከሎተሪ ሽያጭ 19 ቢሊየን 224 ሚሊየን 974 ሺህ 139 ብር በመሰብሰብ…

የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አምብሮሲ ድላሚኒ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአራት ሳምንታት በፊት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገልጸው በመልካም ጤንነት ላይ ይገኙ እንደነበር ተናግረዋል፡፡…

በትግራይ ክልል የተካሄደው ህግን የማስከበር ስራ ተጠናቋል – አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በስኬት መጠናቀቁን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ገለፁ። አምባሳደሯ ዩናይትድ ኒውስ ኦፍ ኢንዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ህግ የማስከበር እርምጃው ተጠናቆ ዜጎችን መልሶ…

በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል ገለጸ፡፡ በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እስካሁን ከ55 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ማዕከሉ አስታውቋል፡፡…

በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በጁንታው ተደብቀው የነበሩ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ፈንጅዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ ተገኙ።…

ከተሞች በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞችን ድህነትና ስራ አጥነት ለመቀነስ በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በከተማ ልማት ሴክተር የአስር ዓመትና…

የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበትና ሃይል በማመንጨት ስራ ላይ እንደሚገኝ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ከማል አህመድ በስፍራው ለተገኙ ጋዜጠኞች እንደገለጹት፤ ከሰሞኑ…