የሀገር ውስጥ ዜና ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በመቐለ ከተማ ተገኝተው ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አዛዦች እና ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል። በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው እንደገለጹት የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ ከቫይረሱ…
ፋና 90 ሰላምና ፀጥታን የማስጠበቅ ስራ በትግራይ ክልል Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kb7b-xtGstk
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g6I7iHC3jt0
ፋና ቀለማት በኮቪድ 19 ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ብሄራዊ ትያትር ከታህሳስ 7 ጀምሮ በ3 ትያትሮች ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=K0pPAZx5aJQ
የሀገር ውስጥ ዜና መቐለ ከተማና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሳምንታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጥ በኋላ መቐለ ከተማና አካባቢው ዛሬ አገልግሎት አግኝቷል። ከአላማጣ ከተማ አንስቶ እስከ መቐለ ድረስ ባሉ ከተሞች በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሽቦዎች (ኮንዳክተሮች) እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መክረዋል። በወቅቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩ መከላከያው ባቀደው እቅድ መሰረት ጦርነቱን አጠናቋል÷ ሰራዊቱ በህግ ማስከበሩ ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞችን አስመረቀ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞችን አስመርቋል ። ተመራቂዎቹ ሁለት ሻለቃ ሲሆኑ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ግዳጆችን በብቃት መወጣት የሚያስችል ክህሎች መጨበጣቸው ተገልጿል።…
ስፓርት ዛሬ በተካሄደው ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያይተዋል Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዛሬ በተካሄደው 1ኛ ሳምንት ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ፣አዳማ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ተጫውተዋል። በዚህም ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 አቻ ወጥተዋል።…