Fana: At a Speed of Life!

የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ15ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል መገለጫ የሆነው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ አስተዳደር ገባ። በሀረሪ ክልል የቆየው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ዛሬ ድሬዳዋ ገብቷል። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ…

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ሀይሉ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር በፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላይ የህግ ማስከበር እርምጃ እየወሰዱ ለሚገኙት የመከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ድጋፍ አደረገ። በባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር…

በአዲስ አበባ ከ6 ሺህ በላይ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ለማቋቋም እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኑሮዋቸውን በጎዳና ያደረጉ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችን ለማቋቋም እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተፈራ ሞላ በተለያዩ ምክንያቶች ኑሮዋቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎችን ማንሳት…

አሜሪካ የሴራ ንድፈ ሃሳብን ለመቀልበስ ብዙ ስራዎች ይጠበቁባታል- ባራክ ሁሴን ኦባማ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ መከፋፈልን እና ልዩነትን የበለጠ ያስፋፋውን የሴራ ንድፈ ሃሳብ ለመቀልበስ ሀገራቸው በርካታ ስራዎች እንደሚጠብቃት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ገለፁ። አሜሪካ ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ በቀጥታ ወደ…

በአዲስ አበባ ዘውዲቱ ሆስፒታል አካባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዘውዲቱ ሆስፒታል አካባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል። አደጋው ከሸራተን ወደ አምባሳደር በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ በሚገኘው አደባባይ አጠገብ በሚገኝ ካፌ ላይ መነሳቱ ነው የተነገረው፡፡ የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት አመራር…

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በየደረጃው ባሉ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው ውይይት ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ የተገኙት የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሀገር መከላከያ…

የአዲስ አበባ የህክምና ባለሙያዎች በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ለማገዝ ወደ ስፍራው አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የጤና ተቋማት የተውጣጡ 48 የጤና ባለሙያዎች መንግስት በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለማገዝ ወደ ስፍራው አቀኑ። በሁለት አቅጣጫዎች ወደ ስፍራው ለሚያቀናው የጤና ባለሙያዎቹ ቡድንም በዛሬው…

አብዬ የተሰማራው ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አብዬ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ ላይ የተገኙት በሱዳን አብዬ ሰሜን ቀጠና ላይዘን ኦፊሰር ብርጋዴር ጀኔራል ዋኘው አለሜ፥ በሰሜን ዕዝ የሰራዊት…

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሐት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሓት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በተለያዩ የዜና አውታሮች የቀረበው መረጃ የተሳሳተ እና በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ግብረ ኃይል ያልተረጋገጠ መሆኑን ጠቅሷል፡፡ የፌደራል መንግሥት…