Fana: At a Speed of Life!

ጁንታው በአላማጣ በእስረኛ መልክ የያዛቸውን ከ10 ሺህ በላይ ንጹሃን ወጣቶችን አግቶ ወደ ኋላ አፈግፍጓል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በአላማጣ በእስረኛ መልክ የያዛቸውን ከ10 ሺህ በላይ ንጹሃን ወጣቶችን አግቶ ወደ ኋላ ማፈግፈጉ ተገለጸ። የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል ያሉ ወጣቶችንና ህጻናትን ዩኒፎርም አሰርቶ እያለበሰ ወደ ግጭት እንዲገቡ እያደረገ መሆኑ…

በ24 ሰዓታት 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 2 የላብራቶሪ ምርመራ 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ 720 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

“የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” ተብሎ የቀረበው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው­- ስኳር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን “የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” በማለት ያናፈሰው ወሬ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ መሆኑን የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የአጥፊው የህወሓት ቡድን መሪ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይታቸውም በትግራይ እየተካሄደ ባለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ዙሪያ መሆኑንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የኢትዮጵያና የኒጀር የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የኒጀር የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም በዝግ እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የመልስ ጨዋታው በባሕር ዳር ስታዲየም ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት እንደነበር ይታወሳል። ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ። የስንዴ ማሳውን የጎበኙት አቶ ሽመልስ በወረዳው የኢለቹ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋርም ባሉ ችግሮች…