የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ጋር ተወያዩ፡፡ ሁለቱ መሪዎች ታሪካዊውን የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው ውይይት ያደረጉት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አብደላ ሃምዶክ አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል ኢቢሲ…
ስፓርት በሀዋሳ ከተማ ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕ/ር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀዋሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአየር ንብረት ላይ ባተኮረው የቪዲዮ…
ስፓርት የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ኘሮግራም ላይ ማስተካከያ ተደረገ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታ በሩዋንዳና በታንዛኒያ መካከል እንዲደረግ ፕሮግራም ወጥቶለት ነበር። ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን የመክፈቻው ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱር ኮንስትራክሽን ከመንገድ ስራ ወደ ምሽግ ቁፈራ ገብቶ እንደ ነበረ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱር ኮንስትራክሽን የተሰጠውን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ትቶ ወደ ምሽግ ቁፈራ ገብቶ እንደነበረ ተገለጸ። በአማራ ክልል ዋግህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የበርገሌ ወረዳ ፓሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ሲሳይ ካሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የኖርዲክ ሀገሮች ትብብር ሚኒስትር ፍሌሚንግ ሙለር ሞርትንሰን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የኖርዲክ ሀገሮች ትብብር ሚኒስትር ፍሌሚንግ ሙለር ሞርትንሰን ጋር የበይነመረብ ውይይት አካሂደዋል። ሚኒስትሯ ስለተጠናቀቀው የሕግ ማስከበር ሥራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን የብሉናይል ግዛት አስተዳደሮች በድንበር አካባቢ ልማትና ሰላም በጋራ ለመስራት በማቀድ የቀጣይ ስድስት ወራት የልማት እና የሠላም ስምምነቶችን ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ታሪካዊ ቅርሶችን የመጠበቅ እና የህዝብ መዝናኛን የማስፋፋት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታሪካዊ ቅርሶችን የመጠበቅ እና የህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች የማስፋፋት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ በምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎት ማስጀመር ተችሏል – ኢትዮ-ቴሌኮም Feven Bishaw Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከተማ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ አገልግሎትን በሰሜን ሪጅን የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመር መቻሉን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ። አገልግሎቱ የተጀመረው አማራጭ ኃይል በመጠቀም መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።…