Fana: At a Speed of Life!

በሦስት ሳምንታት ውስጥ 1.8 ቢሊዮን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ለመከላከያ ተሰብስቧል – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሦስት ሳምንታት ውስጥ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 1.8 ቢሊዮን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ከህዝብና ከተለያዩ ተቋማት መሰብሰቡን የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በችግሩ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች…

የህገ ወጡ ህውሓት ተላላኪ በሆነው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂንታው ህውሓት ተላላኪ በሆነው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑን የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አስመራ ኢጃራ ተናገሩ፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አስመራ ኢጃራ በኦሮሚያ ክልል በአራትም…

ተመድ በትግራይ ክልል የድርጅቱ ሰራተኞች ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በትግራይ ክልል የድርጅቱ ሰራተኞች ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ መጠየቁን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሕዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም…

በደርግ ዘመነ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረስላሴ በዛሬው ዕለት ነው በ75 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው። ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ…

የሶማሌን ህዝብ ባህልና አብሮ የመኖር እሴት ከማሳደግ አንጻር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌን ህዝብ ባህልና አብሮ የመኖር እሴት ከማሳደግ አንጻር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ  አስታወቀ። የክልሉ ባህል  ቱሪዝም ቢሮ  ቢሮ ሃላፊ አቶ ኤልያሰ ሀብብ  እንደገለጹት የሶማሌ  ብሄረሰብ መገለጫ የሆነውን…

በቤንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት ላይ የክልሉ ፓሊስ አባላት በቦርዱ ግቢ ውስጥ ያደረጉት የእስር ሙከራ ተገቢነት የሌለው ነው-…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት ላይ የክልሉ ፓሊስ አባላት በምርጫ ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት የእስር ሙከራ ማድረጋቸው ተገቢነት የሌለው መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። መጪው ምርጫ የሚካሄድበትን አውድ…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አስታወቁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ…

በከተሞች የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራምን ወደ 117 ከተሞች ማሳደግ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም በ44 ከተሞች ተግባራዊ ሲደረግ መቆየቱን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከ44ቱ ከተሞች በተጨማሪ የከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አዳዲስ 73 ከተሞችን ጨምሮ…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና መሰል በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የምርምር ተቋማት በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና መሰል በሽታዎችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ የምርምር ተቋማት በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ በጤና ዘርፍ የሚካሄዱ ምርምሮችን ውጤታማ ለማድረግ አውደጥናት ተካሂዷል፡፡…

ፋሲል ከነማ ፕሪምየር ሊጉን በድል ሲጀምር ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል፤ ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከሰበታ ከተማ ያለግብ 0 ለ 0 ተለያይተዋል። 9 ሰዓት ላይ…