በህዳር ወር ከ268 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ ወጥ ገንዘብ መያዝ መቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር ከ268 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ ወጥ ገንዘብ መያዝ ተችሏል፡፡
ግምታዊ ዋጋቸው ብር 213,620,309 የሆኑ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ-ወጥ ገንዘብ ግምታዊ ዋጋቸው 54,526,384…