Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ጨምሮ ለስድስት ሃገራት ለግብርና ዘርፉ የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የቦርድ ዳይሬክተሮች የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ያንዣበበበትን የግብርና ዘርፍ ለመደገፍ እና ለማጠናከር ኢትዮጵያን ጨምሮ ለስድስት አፍሪካ ሀገራት የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በአውሮፓውያኑ 2019 ባካሄደው የአየር…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ውስጥ በከተማችን የተለያዩ አካባቢዎች 14 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍን የኮብል ስቶን መንገድ ንጣፍ ማከናወኑን እና የአስፋልት ጥገና ስራዎችን ደግሞ እያከናወነ እንድሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።…

መደበኛ ያልሆነ የኤርትራ ስደተኞች እንቅስቃሴ ደህንነታቸው ላይ  ችግር ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከስደተኛ ጣቢያ በመነሳት የሚደረግ መደበኛ ያልሆነ የኤርትራ ስደተኞች እንቅስቃሴ ደህንነታቸው ላይ እና በሚደረግላቸው እንክብካቤ ላይ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አሳሰበ። የመረጃ ማጣሪያ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተመድ ድንጋጌዎችን አክብራ ትሰራለች – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድንጋጌዎችን አክብራ ትሰራለች አሉ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙስናን ለመከላከል…

አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈተዋል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ወንጀል ችሎት የ30 ሺህ ብር ዋስ አስይዘው እንዲወጡ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ነው ከእስር የተፈቱት።…

ኢትዮጵያን በከፍተኛ የእድገት መንገድ እንድትጓዝ የሚያስችላት የ10 ዓመት ብሔራዊ ዕቅድ ጸድቋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ በከፍተኛ የእድገት መንገድ እንድትጓዝ የሚያስችላትን የ10 ዓመት ብሄራዊ የልማት ዕቅድ አፀደቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ  ኢትዮጵያን ወደ ዕድገት ማማ በማስፈንጠር አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን…

የህወሓት ጁንታ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል አድርጓታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት ጁንታ የጥፋት ቡድን ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል ማድረጉን የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ ምሁራን ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮሮፖሬት ያነጋገራቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ…

በሴኮቱሬ መኝታ ቤት 2 የእጅ ቦምብ፣ 17 ሽጉጥና ሌሎች መሳሪያዎች መገኘታቸውን የልጁ ባለቤት ለችሎት አስረዳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኮቱሬ የልጁ ባለቤት አብነት ኃይሉሸዋ በሚኖርበት መኖሪያ የተገኘው ሁለት የእጅ ቦምብ፣ 17 የእጅ ሽጉጥ እና ሌሎች መሳሪያዎች ሴኮቱሬ በመኝታ ቤቱ ያስቀመጠው እንጂ የኔ አይደለም ሲል ተከራከረ። ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…

ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ መንግስት የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ…

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው። ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል። መንገደኞች የአየር…