የዜና ቪዲዮዎች የሚኒስትሮች ም/ቤት ኢትዮጵያ በከፍተኛ የእድገት መንገድ እንድትጓዝ የሚያስችላት የ10 ዓመት ብሔራዊ ዕቅድ አፀደቀ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IgFOXQMslj0
የዜና ቪዲዮዎች የሃዋሳ ሞያሌ መንገድ እና የጋራ ፍተሻ ጣቢያ አካባቢያዊ ፋይዳ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=d2M2bQU6ibY&t=16s
የዜና ቪዲዮዎች የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ዐዋጅ ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውይይት አድርጎ አፅድቆታል Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5NVxs3RaRH0
የዜና ቪዲዮዎች በሀገር ክህደት የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dyGMUlw3yBE&t=64s
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የሚያደራጃቸው መዋቅሮች ከአድሏዊ አሰራር የፀዱ እንዲሆኑ ይሰራል ተብሏል Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RBSOQUfhp-w
የዜና ቪዲዮዎች ዲጂታል ወያኔ በሚልና ሌሎች ተከፋይ ቡድኖችን ጽንፈኛው የህወሃት ታጣቂ ቡድን ለፕሮፖጋንዳ አሰማርቶ ነበር Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yCbiMQwJ_m4
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 807 የላብራቶሪ ምርመራ 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115 ሺህ 782 መድረሱ ነው የተገለፀው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ክህደት እና የሀገር መከላከያና የፌደራል ፖሊስ አባላትን በማሳገት የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ… Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀገር ክህደት እና የሀገር መከላከያና የፌዴራል ፖሊስ አባላትን በማሳገት የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከመንግስት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲንግ ሊ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የሚሲዮኑ መሪ በትግራይ ክልል በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት የተከማቹ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ተከማችተው የተገኙ 199 የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ጸጥታ አካላት አስታወቁ ። በክልሉና ፌዴራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልገሎት …