የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል አድርጓታል- ምሁራን Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት ጁንታ የጥፋት ቡድን ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብቶች አያያዝ አስከፊዋ እንድትባል ማድረጉን የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ ምሁራን ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮሮፖሬት ያነጋገራቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴኮቱሬ መኝታ ቤት 2 የእጅ ቦምብ፣ 17 ሽጉጥና ሌሎች መሳሪያዎች መገኘታቸውን የልጁ ባለቤት ለችሎት አስረዳ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኮቱሬ የልጁ ባለቤት አብነት ኃይሉሸዋ በሚኖርበት መኖሪያ የተገኘው ሁለት የእጅ ቦምብ፣ 17 የእጅ ሽጉጥ እና ሌሎች መሳሪያዎች ሴኮቱሬ በመኝታ ቤቱ ያስቀመጠው እንጂ የኔ አይደለም ሲል ተከራከረ። ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…
ቢዝነስ ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ Tibebu Kebede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ መንግስት የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው Tibebu Kebede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው። ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል። መንገደኞች የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለምንም እንቅፋት የሠላም ማስከበር ተልዕኮዋን እየፈጸመች ትገኛለች – ሌተናል ጄነራል ደስታ አብቼ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮዋን እንደወትሮው ያለምንም እንቅፋት በመፈፀም ላይ እንደምትገኝ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ አስታወቁ። ሌተናል ጄኔራል ደስታ አንዳንድ የጁንታው ተላላኪዎች የኢትዮጵያ ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የሱዳን የብሉ ናይል ግዛት አስተዳዳር የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የሱዳን ሪፐብሊክ የብሉ ናይል ግዛት አስተዳዳር የሁለትዮሽ የጋራ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይግኛል። የብሉናይል ግዛት ፕሬዚዳንት አብዱረሃማን ኑርዳይም በዛሬው እለት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል የህወሓት ቡድን ባዶ ስድስት እስር ቤት ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ Tibebu Kebede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል በመቐለ ከተማ በሚገኘው ባዶ ስድስት እስር ቤት ባደረገው አሰሳ የህወሓት ቡድን ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ፡፡ ቦታው ህገ- ወጥ እስርና ግርፊያ የሚከናወንበት እንደነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የህይወት ኢንሹራንስ ሊገባላቸው መሆኑ ተገለጸ Abrham Fekede Dec 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የህይወት ኢንሹራንስ ሊገባላቸው መሆኑ ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በጉዳዩ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ከተካሄደ በኋላ መግባባት በመደረሱ…
ፋና 90 የሴቶችን ተሳትፎ የገፋው የኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mc7oiyaSH_A&t=152s
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት የተደረገው ድጋፍ ማጠቃለያ Feven Bishaw Dec 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=uk4cZcDLG7A