ጁንታው ለሁለት ዓመት የተዘጋጀበትን ውጊያ እኛ በሁለት ሳምንት ማሸነፍ ችለናል- ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ
https://www.youtube.com/watch?v=2wHM7h15x-Y&t=225s
የሶማሌ ክልል የመጀመሪያው የጥናት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የመጀመሪያው የጥናት ኮንፈረንስ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና የክልሉ መንግስት ያዘጋጁት ኮንፈረንሱ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል።
የጥናት ኮንፈረንስ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ…
ባይደንና ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቅርቡ ስልጣን የሚይዙት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካሚላ ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ፡፡
ታይም በትዊተር መልዕክቱ የባይደንና ሃሪስ ጉዞ ታሪካዊ ነበር ሲል አስፍሯል፡፡
ባይደንና ሃሪስ ለዚህ የበቁት ኮቪድ…
ምርጫ ቦርድ ምርጫ መታዘብ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ መታዘብ ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡
ቦርዱ በኢፌዴሪ ህገመንግስት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና ቦርዱን…
የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ…
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ሃላፊነት እንዳለበት እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ።
መንግስት በትግራይ ክልል…
በ2020 ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ ባሳደረው ተጸዕኖ አማካኝነት ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱን የአየር ንብረት ተመራማሪዎች አስታወቁ።
ይህም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ያልታየ መሆኑን ነው የተናገሩት።
በአውሮፓውያኑ 2020 የተመዘገበው ይህ…
በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የትራፊክ አደጋው በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደብሪያቆም ቀበሌ ልዩ ቦታው ጥዋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መድረሱንም ከወረዳው የመንግስት…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 እንደሚሰጥ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንደማሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
በቢሮው የስርዓተ-ትምህርት ፤ የትምህርት ተቋማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀሰበላ አዜን እንደገለጹት፣ ቢሮው…
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ልዑካን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከሌሎች የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የልዑካን ቡድን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከሌሎች የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት አካሄደ።
በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ደይሬክተር አቶ መሐመድ እንድሪስ የተመራው የልዑካን ቡድን…