የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት መካሄዱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ በስራ ላይ የሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል መንግስት ተግባር ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ፣ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር እርምጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Feven Bishaw Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አባባ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለብሔር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እንድሪስ የተመራ የልዑክ ቡድን በጄዳ የሥራ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኝቱ በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በቅርበት ለማየትና የማህበረሰቡን ችግሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት ተጀመረ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በንፋስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካቶች ሆስፒታል ገቡ Feven Bishaw Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካታ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ፡፡ በሃገሪቱ ደቡባዊ ግዛት አንድራ ፕራዴሽ ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀው በሽታ ቢያንስ አንድ ሰው ለህልፈት ሲዳረግ 227 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሻሻል እንደቻሉ በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶአደሮች ገለጹ Meseret Demissu Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሻሻል እንደቻሉ በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶአደሮች ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በአዊና በሌሎች በአሲዳማ አፈር ጉዳት በደረሰባቸው ቦታዎች ኖራን በመጠቀም የተሻለ ምርታማነት እያስመዘገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ቤተሰቦች እንዲሁም በዚህ ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጉባኤ ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አዘጋጅነት ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ቤተሰቦች፤ በዚህ ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ ታላቅ የድጋፍ ማሰባሰቢያ የዙም ጉባኤ ተካሄደ። ትናንት በተካሄደው ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አልሸባብ ጥቃት እንዳይሰነዝር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አልሸባብ ጥቃት እንዳይሰነዝር የሚያስችል ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ ፡፡ የሻለቃ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰፋ መኮንን በአካባቢው የፀጥታ ጉዳይ ላይ ከሻለቃው አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 252 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 379 የላቦራቶሪ ምርመራ 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 113 ሺህ 295 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…