የዜና ቪዲዮዎች የልማት፣ የዴሞክራሲና የሰላም ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው አቅጣጫ አስቀመጠ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vuPw7bEU2as
የዜና ቪዲዮዎች በአክሱም ጽዮን ማርያም ክብረበዓል ላይ ለጥፋት ተዘጋጅቶ የነበረና በፌደራል ፖሊስ የተያዘ የጦር መሳሪያ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lG5iGFKlLTM
የዜና ቪዲዮዎች የጽንፈኛው ቡድን ኢ ሰብአዊ ድርጊት በሴት የሰራዊቱ አባላት ላይ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aTlKB4Y1JUY
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ ማስከበር ሂደት ወቅት ሰግተው ከአላማጣ ወደ ቆቦ ተሻግረው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ ማስከበር ሂደት ወቅት ሰግተው ከአላማጣ ወደ ቆቦ ተሻግረው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል። የሰላም ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋሙ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ባልደረቦች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተለያዩ አካባቢዎች በአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ። በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ፣ ብርጋዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማዕድን ዘርፍ ባለፉት 4 ወራት 269 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከማዕድን ዘርፍ ባለፉት አራት ወራት 269 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል። በአራት ወር ውስጥ ከ3 ሺህ 600 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለውጪ ገበያ መቅረቡንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽረ ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን በቦታው የሚገኙ የሰላም ሚኒስቴር የሰላምና ሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን አባላት ገለጹ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሽረ ከተማ በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን በቦታው የሚገኙ የሰላም ሚኒስቴር የሰላምና ሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን አባላት ገልጸዋል። ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋም የአደጋና ስጋት መከላከል ኮሚሽን ባልደረቦች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው። በህወሓት ጁንታ ቡድን ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት፣ የዴሞክራሲና የሰላም ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልማት፣ የዴሞክራሲና የሰላም ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት በተለያዩ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ…