Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ የንግድ ስምምነት ላይ ለመድረስ ውይይታቸውን ዳግም ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ ከፍቺ በኋላ በሚኖረው የንግድ ሂደት ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ ያቋረጡትን ውይይት በብራሰልስ ሊጀምሩ ነው። ብሪታኒያ እና የአውሮፓ ህብረት በአሳ የማስገር መብት እና በንግድ ውድድር ህግ ላይ ያላቸው ልዩነት…

በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በባህር ዳር የሚገኝ ወታደራዊ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን በባህር ዳር የሚገኘውን ወታደራዊ ሪፈራል ሆስፒታል ጎበኘ። በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ፣ ብርጋዴር…

የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት እና የቻይና ሳይንስ አካዳሚ የአፕላይድ ኢኮሎጂ ኢንስቲቲዩት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት እና ሽንያንግ ከተማ የሚገኘው የቻይና ሳይንስ አካዳሚ የአፕላይድ ኢኮሎጂ ኢንስቲቲዩት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የሚሲዮኑ መሪ አምባሳደር…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተደዳር ከዛላምበሣ፣ ውቅሮ፣ አዲግራት እና ዕዳጋ ሐሙስ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ፡፡ በውይይቱ ነዋሪዎቹ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰሩ…

በአዲስ አበባ ከተማ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሐሰተኛ የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ኖቶችና በተለያዩ የሂሳብ ደብተሮች ላይ ከ184 ሺህ ብር በላይ ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ግለሰቡ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ…

የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ለጠ/ሚ ዐቢይ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት /ኦርደር ኦፍ ሜሪት/ አበረከተ። ሽልማቱ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ ስፖርት ማደግ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ…

በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ዜጎች ለልማት ቁርጠኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም…

የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት መካሄዱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ በስራ ላይ የሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና…

የፌደራል መንግስት ተግባር ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ፣ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር እርምጃው…

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አባባ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለብሔር፣…