በሀረሪ ክልል ለመከላከያ የሚደረገውን ድጋፍ በማስመልከት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልላዊ መንግስት "ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊታችን!" በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።
በህዝባዊ የውይይት መድረኩ ላይ ወቅታዊ የሀገራዊ ሁኔታን በሚመለከት ውይይት…