የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ሀገርንና ህግን ለማስከበር ግንባር…