Fana: At a Speed of Life!

በ ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ የተመራ ቡድን በዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ የተመራ ቡድን በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኘ፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከ62 ሺህ በላይ…

አቶ ርስቱ ይርዳ የባቹማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ። ሆስፒታሉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ መርቀው መክፈታቸውን ከደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

እስራኤል እና ባህሬን ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊመሰርቱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ባህሬን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ዛሬ በይፋ ይመሰርታሉ፡፡ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ ማናማ በሚደረግ ፕሮግራም የሚመሰረት መሆኑም ተነግሯል። የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ባህሬን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ተከትላ ከእስራኤል ጋር…

ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። በምርጫው የ82 አመቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ለሶስተኛ ጊዜ ሃገራቸውን ለመምራት እየተወዳደሩ ነው። ፕሬዚዳንቱ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር ሕገ መንግስቱን ማሻሻላቸው ይታወሳል፤…

በደቡብ ክልል ከ460 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ሰብሎች እየለማ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ460 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ሰብሎች እየለማ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ እየለማ ያለውን የስንዴ ማሳ…

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ ድጋፍ…