Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል አመራሮችና ነዋሪዎች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል አመራሮችና ነዋሪዎች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ልገሳ መርሃ ግብር በጋምቤላ ከተማ አካሂደዋል። ከአመራሮቹ መካከል የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ላክዴር ላክባክ እንዳሉት፥…

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ በትብብር ወሳኝ የሆኑ የመንገድ እና የሃይል መሰረተ ልማት ስራዎችን…

በምዕራብ ወለጋ ዞን 36 የሸኔ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ 169 ተማረኩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ 36 የጁንታው ተላላኪ የሸኔ ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተገለፀ። በተወሰደው እርምጃ ከተደመሰሱት በተጨማሪ 169 ታጣቂዎች ተማርከዋል፡፡ በተወሰደው እርምጃ 169 ታጣቂዎች…

የአፍሪካ ወደቦች ፎረም በጅቡቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወደቦች ፎረም በጅቡቲ ተካሄደ፡፡ ፎረሙ በሃገራት መካከል ያለውን ግንኙነትና ትብብርን በማጠናከር በኮቪድ 19 ወቅት የነበረው የሀገራት ኢኮኖሚና የንግድ መቀዛቀዝ ማጠናከርን ያለመ መሆኑ ታውቋል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ የቀጠናው ሀገራት መንግስት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ቤተሰቦች እና ልጆች የትምህርት እና ጤና እንክብካቤ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ በሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጥቃት ለደረሰባቸው የሰራዊቱ አባላት ልጆች የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት እና ጤና እንክብካቤ እንደሚያደርግ ገለጹ፡፡…