የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ናይሮቢ ገባ Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ናይሮቢ ገብቷል። በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት የሀገር ክህደት የፈፀመውና ተከታታይ የህገ መንግሰት ጥሰቶችን ሲፈፅም የከረመው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሁመራና አካባቢዋ ተሰደው የነበሩ ነዋሪዎች ሠላም በመስፈኑ ወደ ቀዬአቸው እየተመለሱ ነው Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁመራና አካባቢዋ በነበረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ሰግተው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተሰደው የነበሩ ነዋሪዎች ሠላም በመስፈኑ ወደቀዬአቸው መመለሳቸውን ተናገሩ። ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በሰሜን ዕዝ አባላት ላይ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ መንግስት ቡድኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጄ መሀመድ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጥሪ ስንቀበል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መስዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ ነው ሲሉ… Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጄ መሀመድ ተሰማ፣ ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ!! የሚለውን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጥሪ ስንቀበል፣ ለሀገራችን ሉዓላዊነትና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መስዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ ነው ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ ቁጥር ያለው የህወሓት የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድን ያሰማራቸው ልዩ ኃይሎችን በመደምሰስ በሺዎች የሚቆጠሩ ለውጊያ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የታጣቂው ህወሓት ልዩ ኃይል በሀገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት እየተደመሰሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ቀናት በተደረጉ ፍተሻዎች የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተይዘዋል Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ቀናት በተደረጉ ፍተሻዎች ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጥን ጨምሮ ቦምብ፣ ፈንጂ፣ የጦር ሜዳ መነጽር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች መያዛቸው ተገለጸ። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ከነባራዊ ሁኔታ በተቃራኒ ሀሰተኛ መረጃዎችን እየነዛ በመሆኑ በተጨባጭ መሬት ላይ ያለውን ነገር መገንዘብ ያስፈልጋል – አምባሳደር ሬድዋን Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ተቋማት ተወካዮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡ ማብራሪያውን እየሰጡ የሚገኙት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሚዲያ ተቋማቱ በህወሓት ሀሰተኛ…
ኮሮናቫይረስ ፈዋሽነቱ 95 በመቶ ይደርሳል የተባለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞዴርና የተባለው ኩባንያ የሞከረው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 94 ነጥብ 5 በመቶ ፈዋሽ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሞዴርና ይፋ ያደረገው ይህ ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛውና ትልቅ ግኝት ተብሎለታል፡፡ የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ኃላፊ አንቶኒዮ ፉቺ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል አመራሮችና ነዋሪዎች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል አመራሮችና ነዋሪዎች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ልገሳ መርሃ ግብር በጋምቤላ ከተማ አካሂደዋል። ከአመራሮቹ መካከል የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ላክዴር ላክባክ እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ በትብብር ወሳኝ የሆኑ የመንገድ እና የሃይል መሰረተ ልማት ስራዎችን…
የዜና ቪዲዮዎች በአንበጣ መንጋ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ስብሰባ Meseret Awoke Nov 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=esu4mfCP6hM