Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን  በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እያካሄደ ነው። በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት የሀገር ክህደት የፈፀመውና ተከታታይ የህገ መንግሰት…

የሰላም ሚኒስቴር ከሴት አመራሮች፣ የሰላም እናቶችና አደ ስንቄዎች ጋር ምክክር እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ከተወጣጡ የሴት አመራሮች፣ የሰላም እናቶችና አደ ስንቄዎች ጋር በአዳማ ከተማ ምክክር እያደረገ ነው። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰላም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ጀነራል ወይዘሮ አስማ ረዲ÷ መድረኩ…

ባለስልጣኑ በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት የስራ ዕድል ሊፈጥር ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት የስራ ዕድል ሊፈጥር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የስራ ዕድል ፈጠራውን ከከተማ አስተዳደሩ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ እና…

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢቪድ ኮንስትራክሽን ለመከላከያ ሰራዊት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

 አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢቪድ ኮንስትራክሽን ለሃገር መከላከያ ሰራዊት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ። የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በትግራይ የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ…

የሊቢያ የሰላም ድርድር የሽግግር መንግስት ሳይሰየም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ድርድር ጊዜያዊ አዲስ የሽግግር መንግስት እና የፕሬዚዳንት ምክር ቤት ሳይሰየም ተጠናቀቀ፡፡ በሊቢያ የተባበሩት መንግስታት መልዕክተኛ ስቴፋኒ ዊሊያምስ በሃገሪቱ አዲስ የሽግግር መንግስት እንዳልተሰየመ ተናግረዋል፡፡ በድርድሩ ተፋላሚ…

የአፍሪካ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአራት ቀናት የሚቆየው የአፍሪካ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ የሚካሄደው የአፍሪካ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ሳምንት “ሁሉን አቀፍና ዘላቂነት ያለው ኢንዱስትሪያላይዜሽን በአህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና” በሚል…

ተቋማት የሳይበር ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸዉ የመፍትሄ ሃሳቦች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋማት የበይነ መረብ ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸው የመፍትሄ ሃሳቦችን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ በየትኛዉም ዘርፍ፣ በየኛውም ስፍራ የሚገኙ…

ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጋምቤላ፣ በቡሌ ሆራ፣ በሆሳዕና ከተሞች የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች…