Fana: At a Speed of Life!

“የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” ተብሎ የቀረበው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው­- ስኳር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን “የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል” በማለት ያናፈሰው ወሬ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ መሆኑን የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የአጥፊው የህወሓት ቡድን መሪ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይታቸውም በትግራይ እየተካሄደ ባለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ዙሪያ መሆኑንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የኢትዮጵያና የኒጀር የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የኒጀር የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም በዝግ እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የመልስ ጨዋታው በባሕር ዳር ስታዲየም ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት እንደነበር ይታወሳል። ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ። የስንዴ ማሳውን የጎበኙት አቶ ሽመልስ በወረዳው የኢለቹ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋርም ባሉ ችግሮች…

በኦሮሚያ ባለፉት 3 ቀናት በተካሄዱ ሰልፎች ከ32 ሚለየን ብር በላይና ከ2 ሺህ 500 በላይ በሬዎች ለመከላከያ ሰራዊት ተበርክተዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሶስት ቀናት በተካሄዱ ሰልፎች ከ32 ሚለየን ብር በላይና ከ2 ሺህ 500 በላይ በሬዎች ለመከላከያ ሰራዊት መበርከታቸው ተገለፀ። ባለፉት ሶስት ቀናት በኦሮሚያ ክልል 19 ዋና ዋና ከተሞች፣ በ18 ዞኖች 301 በላይ ወረዳዎች…

በአዲስ አበባ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚሆን ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በድጋፍ ተሰብስቧል- ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በድጋፍ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮች በዛሬው እለት…

ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት አያደረገ ያለው ድጋፍ ለሀገሩና ለሰራዊቱ ያለውን ክብርና ፍቅር የሚያሳይ ነው- ዶ/ር ቀናዓ ያደታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት አያደረገ ያለው ድጋፍ ለሀገሩና ለሰራዊቱ ያለውን ክብርና ፍቅር የሚያሳይ መሆኑን የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ገለፁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስተር ዶክተር ቀናዓ ያደታ፣ የጅማ ዞን እና የጅማ ከተማ…

በመተከል ንጹሃንን የገደሉ 16 የህወሃት ተላላኪ ሃይሎች ተደመሰሱ- የክልሉ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በትናንትናው ዕለት አገር አቋራጭ አውቶብስ አስቁመው ንጹሃን ሰዎችን የገደሉ 16 የህወሃት የጥፋት ተልእኮ አስፈጻሚ ሽፍታዎች መደምሰሳቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ የጥፋት ሃይሎች በትናንትናው ዕለት…

መንግስት ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድን ለህግ ለማቅረብ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሊደግፍው ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ፅንፈኛውን የህወሓት ጁንታ ለህግ ለማቅረብ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊደግፈው እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ፥ የህወሓት ጁንታ…

በሰሜን አሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በከሃዲው የህወሓት የጥፋት ቡድን ላይ የተጀመረውን ዘመቻ የአለም…

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቀማጭነታቸውን በሰሜን አሜሪካና አውሮፓ ያደረጉ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር በከሃዲው የህወሓት የጥፋት ቡድን ላይ የጀመረውን ዘመቻ የአለም አቀፉ ማህበረስብ ትክክለኛውን ግንዛቤ እንዲይዝ…