ፋና 90 የኢዜማ፣ኦነግና አብን ፓርቲ አመራሮች በሀገር ጉዳይ በአንድ አቋም እንደሚሰሩ አስታውቀዋል Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QmnWykgFQGY
ፋና 90 የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለመከላከያው ድጋፍ ” ጥበብ ለሀገር ክብር ˝ የተሰኘ ግብረ ሀይል አቋቁመው ስራ ጀመሩ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=uI5ZlI9v4Cg
ፋና 90 መሬት ላይ ያለው እውነታና የጁንታው ፕሮፓጋንዳ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_KrWSuCN8Tk
ፋና 90 በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በመከላከያ ላይ የተፈጸመው አጸያፊ ተግባር ይቅር የሚባል አይደለም ብለዋል Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PMITQ8ymUlc
ፋና 90 በጋራ ቆመን ጠላቶቻችን የምናሸንፍበት ጊዜ ላይ ነን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናግረዋል Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=isCoYjgoPxE
ፋና 90 የሰሜን ዕዝ አባላት ታጣቂው ጽንፈኛ ቡድን የፈጸመባቸውን ክህደት ህግን በማስከበር እንደሚበቀሉ አረጋግጠዋል Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8PEa_f35UIY
ፋና 90 በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት የነበራቸው የአልሸባብ እና የአይ ኤስ 14 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር… Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5rRge4cN4h0
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 564 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 104 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 343 የላቦራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ 321 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ ያስጠይቃል – የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው አመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች እና ኢንዱስትሪዎች ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች እና ኢንዱስትሪዎች ሰላምን ሊያውኩ ከሚችሉ ማናቸው ዓይነት ተግባራት ነጻ እንዲሆኑ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በትብብር እንዲሰሩ ተጠይቋል፡፡ ዛሬ በከተማዋ ከሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች…