Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ብቻዋን የሕግ የበላይነትን የማስከበሩን ዘመቻ በብቃት ታጠናቅቃለች -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ብቻዋን የሕግ የበላይነትን የማስከበሩን ዘመቻ በብቃት ታጠናቅቃለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ የሐሰተኛው አጥፊ ቡድን መጨረሻ ተቃርቧል በማለትም ተናግረዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በተለይም ባለፉት…

ዲፕሎማቶች መንግስት በትግራይ እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለሚመለከተው የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ ማስገንዘባቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዲፕሎማቲክ ተልዕኮ የስራ ሃላፊዎች ጋር በትግራይ ክልል እየተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻን በተመለከተ የዌቢናር ውይይት አድርገዋል።…

ግድቡ የብርቱ ህዝቦች የአንድነታችን ፣የአብሮነታችን ማሳያ የብልጽናችን መሰረት በመሆኑ እንደ ህወሓት አይነት ባንዳዎች ከፍጻሜው ለአፍታም አያስቆሙንም- ወ/ሮ…

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ313 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለየካ ክፍለ ከተማ አስረክበዋል…

ሀገር የካደውን የህወሃት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በአምቦ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት የጥፋት ቡድን የፈፀመውን ክህደት የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በአምቦ ከተማ ተካሄደ። የአምቦና የአካባቢዋ ነዋሪዎች እያካሄዱ ባሉት ሰልፍ አረመኔው የጥፋት ቡድን ሀገር ለማፍረስ የሚንቀሳቀስ…

የህወሓት የጥፋት ቡድን ያሰለጠናቸዉ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ሲጠቀሙበት የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን ያሰለጠናቸዉ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ሲጠቀሙበት የነበረ የጦር መሳሪያ በሁመራ ከተማ ተያዘ፡፡ የተያዙት የጦር መሳሪያዎች የኢትዮጵያንና ኤርትራ መንግስትን ለመቃወም የህወሓት የጥፋት ቡድን ሲያሰለጥናቸው የቆዩ…

የአርባምንጭ ከተማ እና የሀላባ ዞን ነዋሪዎች የከሃዲው ህወሓት ቡድንን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባምንጭ ከተማ እና የሀላባ ዞን ነዋሪዎችየከሃዲው ህወሓት ቡድንን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ ከሀዲው የሕወሓት ቡድን በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ እና በዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል ሲሉ የሀላባ ዞን…

የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን የሽብር ተግባር እንደሚያወግዙ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡ ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊቱ የጀመረውን ህግ የማስከበር እና የህልውና ተልዕኮ አጠናክሮ…