የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ Meseret Demissu Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጋምቤላ፣ በቡሌ ሆራ፣ በሆሳዕና ከተሞች የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች…
የዜና ቪዲዮዎች የፌዴራል መንግስት እየወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር የተደረገ ውይይት Meseret Awoke Nov 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=knD3NzOcEcE
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስያ ፓሲፊክ ሃገራት ትልቁን የንግድ ህብረት መሰረቱ Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለምን አንድ ሦስተኛ የምጣኔ ሃብት የያዙት 15 ሃገራትን ያቀፈው የእስያ ፓሲፊክ የንግድ ህብረት መመስረቱን ሃገራቱ ይፋ አደረጉ፡፡ ስምምነቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምጣኔ ሃብታቸው ለተጎዱ ሃገራት መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ይርዳው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስ አጋርነታቸውን ገለጹ Feven Bishaw Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ አቶ እርስቱ ይርዳው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ከሀዲው የህወሓት ቡድን በመከላከያ…
የዜና ቪዲዮዎች የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮች ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት Meseret Awoke Nov 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=BkOR-qW45OQ
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ ገባ Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ15ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል መገለጫ የሆነው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ድሬዳዋ አስተዳደር ገባ። በሀረሪ ክልል የቆየው የህብረ ብሔራዊ አንድነት ችቦ ዛሬ ድሬዳዋ ገብቷል። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ሀይሉ ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር በፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላይ የህግ ማስከበር እርምጃ እየወሰዱ ለሚገኙት የመከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ድጋፍ አደረገ። በባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ6 ሺህ በላይ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ለማቋቋም እየተሰራ ነው Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኑሮዋቸውን በጎዳና ያደረጉ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችን ለማቋቋም እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተፈራ ሞላ በተለያዩ ምክንያቶች ኑሮዋቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎችን ማንሳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የሴራ ንድፈ ሃሳብን ለመቀልበስ ብዙ ስራዎች ይጠበቁባታል- ባራክ ሁሴን ኦባማ Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ መከፋፈልን እና ልዩነትን የበለጠ ያስፋፋውን የሴራ ንድፈ ሃሳብ ለመቀልበስ ሀገራቸው በርካታ ስራዎች እንደሚጠብቃት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ገለፁ። አሜሪካ ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ በቀጥታ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዘውዲቱ ሆስፒታል አካባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል Tibebu Kebede Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዘውዲቱ ሆስፒታል አካባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል። አደጋው ከሸራተን ወደ አምባሳደር በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ በሚገኘው አደባባይ አጠገብ በሚገኝ ካፌ ላይ መነሳቱ ነው የተነገረው፡፡ የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት አመራር…