የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በየደረጃው ባሉ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው ውይይት ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡
በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ የተገኙት የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሀገር መከላከያ…