የሀገር ውስጥ ዜና የዋጃ እና ጥሙጋ አካባቢዎች ከጁንታው ሕወሓት ነፃ ወጡ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና እና የአማራ ልዩ ኃይል ከአላማጣ በቅርብ ርቀት የሚገኙትን የዋጃ እና ጥሙጋን አካባቢዎች መቆጣጠራቸው ተገለጸ። ከጽንፈኛ ቡድኑ ነጻ ከወጡት ቦታዎች ባሻገር ቁጥራቸው በርከት የቡድኑ አባላት እጃቸውን እየሰጡ መሆኑም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት የነበራቸው የአልሸባብ እና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር… Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት የነበራቸው የአልሸባብ እና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ አልሸባብ እና አይ ኤስ አባሎቻቸውን ወደ አዲስ አበባ እና የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ ተቀበሉ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ መቀበላቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት ላይ የጽንፈኛው ሃይል የአገር ክህደት ተግባር መፈጸሙን የጁንታው አባል መሰከሩ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ላይ የጽንፈኛው ሃይል የአገር ክህደት ተግባርና ጥቃት ማድረሱን የጁንታው አባል የሆኑት ሴኮቱሬ ጌታቸው መሰከሩ። የሕወሓት ጽንፈኛ ቡድን ሚዲያ በሆነው ድምጸ ወያነ የጁንታው ቡድን አባላት በአገር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊትና የክልሉ የጸጥታ አካላት በድባጤ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች በጸረ-ሠላም ኃይል ላይ በወሰዱት እርምጃ በርካታ የጸረ ሰላም ሀይሎች ተደመሰሱ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊትና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸጥታ አካላት በድባጤ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት ለማድረስ በገባው ጸረ-ሠላም ኃይል ላይ በወሰዱት እርምጃ በርካታ የጸረ ሠላም ኃይሎች መደምሰሳቸው ተገለጸ። በድባጤ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳርያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ደንብ ማጠናከሪያ አውደጥናት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳርያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ደንብ ማጠናከሪያ አውደጥናት በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በአውደ ጥናቱ ላይ የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ የጥፋት ተልዕኮ እንዳላቸው የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ የጥፋት ተልዕኮ እንዳላቸው የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። ድሬዳዋን ከጎረቤት ሀገራት የሚያገናኙትን በሮች ከሽብርተኞች ለመከላከል ከክልሎች ጋር በመቀናጀት እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩ ልዩ ፕሮግሞችን ምክንያት በማድረግ ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ አንዳንድ ግለሰቦችና ተቋማት ልዩ ልዩ ፕሮግሞችን ምክንያት በማድረግ ርችት እየተኮሱ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳና ዶክተር ቀነዓ ያደታ የአሠላ ከተማ፣ አርሲ ዞንና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎችን ድጋፍ ተረከቡ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳና የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ የአሠላ ከተማ፣ አርሲ ዞንና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎችን ድጋፍ ተረከቡ። ከሀዲው የህወሃት አጥፊ ቡድን ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ያደረጉት ድጋፍ Meseret Demissu Nov 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7aXw6RxjlFw