Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ሸዋ ዞን ለጥፋት ተልዕኮ የተዘጋጀ የተለያየ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምዕራብ ሸዋ ዞን አስር ወረዳዎች ለጥፋት ተልዕኮ የተዘጋጀ የተለያየ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያና የደንብ ልብስ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 35 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም…

ህዝቡ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግስት በጋራ ቆመን ጠላቶቻችን የምናሸንፍበት ጊዜ ላይ ነን – የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግስት በጋራ ቆመን ጠላቶቻችን የምናሸንፍበት ጊዜ ላይ ነን አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር:: የአማራ ምሁራን መማክርት ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡…

ህብረ ብሄራዊነት የጥንካሬና የአንድነት ምንጭ መሆን እንዳለበት የሀረሪ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዘመናት ቅብብሎሽ ያካበቱት ባህል፣ ቋንቋ፣ እሴቶችና የማንነት መገለጫዎች አንዱን ከሌላው የሚለዩ መስፈርቶችና ድንበሮች ሳይሆኑ የህብረ ብሄራዊነት፣ የጥንካሬና የአንድነት ምንጮች አድርጎ መውሰድ እንደሚገባ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን በክልል ጣቢያዎች እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን በክልል ጣቢያዎች በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬቱ ባለፉት 25 ዓመታት የሰጠውን የሚዲያ አግልግሎት፣ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች እና በቀጣይ ራዕይ ላይ በማተኮር በዓሉን ከደንበኞቹ ጋር እያከበረ ነው፡፡…

ጥበብ ለሀገር ክብር የተሰኘ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ግብረ ሀይል ጥበብ ለሀገር ክብር የተሰኘ ግብረ ሀይል አቋቁሞ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ግብረ ሀይሉ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳታወቀው ከቀናት በፊት የህወሓት አጥፊው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት…

የሲዳማ ክልል የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ። በጉባዔው ላይ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር ዋና…

ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የትግራይ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የትግራይ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሃገሪቱ ባለው አሁናዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የፌደራል…

የህወሓትን ጁንታ ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በወላይታ ሶዶ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አፍራሹን ህወሓት በመቃወምና የኢትዮጵያ መንግስት በሴረኛው ጁንታ ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ በወላይታ ዞን ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። ከሀገር አልፎ ለአፍሪካ ኩራት በሆነው መከላከያ ሰራዊት ላይ የተደረገው የጀርባ ጥቃት የወላይታን…

በሕወሓት ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በከሀዲው የሕወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሐረማያ ከተማ ተካሄደ፡፡ ሰልፈኞቹ “ከሀዲው የሕወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ ጠላቶቻችን ናቸው”፣ “ሀገራዊ የለውጥ…

የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ከ550 በላይ ሰንጋዎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን እና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ከ550 በላይ ሰንጋዎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የህወሓት ጁንታ ቡድን የከፈተውን ጥቃት ለመመከት እና ህግን ለማስከበር የተጀመረውን ዘመቻ እንደሚደግፉም ነዋሪዎቹ አረጋግጠዋል።…