የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሁለንተናዊ ዘርፎች ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፤ የሞሮኮ ንጉሠ ነገሥታዊ መንግስት የኢትዮጵያ እና የጂቡቲ አምባሳደር ንዝሃ አላውዊ ሚሃምዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ትብብራቸውን በሁለንተናዊ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር መኮድ እና በጎንደር አዘዞ የደረሰው መለስተኛ ፍንዳታ በቁጥጥር ውሏል Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 5:00 ሰዐት ገደማ በባህር ዳር መኮድ እና በጎንደር አዘዞ አካባቢ መለስተኛ ፍንዳታ እንደተፈፀመ እና በቁጥጥር ስር መዋሉን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት የጠላት ኃይል ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ የሽብር ስራ እየሰራ ስለሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሰራር ማሻሻያ ቴክኒካል ኮሚቴ ተዋቀረ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሰራር ማሻሻያ (ሪፎርም) ላይ የሚሰራ የቴክኒካል ኮሚቴ ተዋቀረ፡፡ ኮሚቴው በሰላም ሚኒስቴር ሰብሳቢነት ነው የተዋቀረው። የኮሚቴው አላማ በዋነኛነት ኮሚሽኑ ማንኛውም ተፈጥሯዊ አደጋ ከመድረሱ በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ Tibebu Kebede Nov 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለምሁራን የተሰጠው ማብራሪያ Tibebu Kebede Nov 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-wSKP9mFVjg&t=342s
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 509 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 303 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 532 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 509 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 101 ሺህ 757 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በኦነግ ሸኔ እና በህወሓት ጽንፈኞች ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ 67 ታጣቂዎች ተደምስሰዋል Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኦነግ ሸኔ እና በህወሓት ጽንፈኞች ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ 67 ታጣቂዎች ሲደመሰሱ ፤ 30 ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራፈርዳ በህወሓት የጥፋት ሃይሎች በተሰጠ ተልዕኮ የ61 ዜጎችን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት… Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሚዛን ቦንጋ 4ኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በጉራፈርዳ በህወሓት የጥፋት ሃይሎች በተሰጠ ተልዕኮ የ61 ዜጎችን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት ወሰነባቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የጀመረውን የለውጥ ሂደት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ Abrham Fekede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን የተሾሙት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከመላው የተቋሙ አመራርና አባል ጋር በመሆን የተጀመረውን ሪፎርም አጠናክሮ ለማስቀጠልና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከቪተንስ ኢቪደስ ኢንተርናሽናል ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል የሚያግዝ ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈራረመ፡፡…