Fana: At a Speed of Life!

ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ቀርቧል – የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ መቅረቡን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ። የትግራይ ተወላጆች እንደገለጹት ቡድኑ ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲገዛ በአገርና ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍና በደል በርካታ…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩማብራሪያ የሰጡት በትግራይ ክልል አሁን…

ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ አትሆንም – የብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ የሰጠ ሲሆን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ እንደማትሆን አስታውቋል፡፡ ሙሉ መግለጫው፡- ሀገራችን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ…

በደቡብ ክልል የክልል ማዕከል አመራሮችና ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሀገሪቱ ወቅታዩ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ ከተወያዩ በኋላ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለማበርከት ቃል ገብተዋል። አመራሮች…

ፖሊስ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሰራተኞችን በብሄር ለይቶ መዝግቧል በሚል የተሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ፖሊስ የተመድ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ሰራተኞችን በብሄር ለይቶ መዝግቧል በሚል የተሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡   የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረ ኃይሉ በመላው ሀገሪቱ…

ከአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

እሾህ ነቅለን እሾህ የመትከል ህልምም ትልምም የለንም ! አላማችን ግፈኛውን ቡድን በመቅበር ተረኛ ግፈኛ ለመሆን አይደለም ! ለአማራ ክልል ህዝብና መንግስት ! በክልላችን ለሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ! በአማራ ክልል ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አንድ ናቸው። አንዳችን ለሌላችን መድሀኒት…

በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ህዳር 7 ይከፈታሉ- ዶ/ር ቶላ በሪሶ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ሕዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም ተከፍተው የመማር ማስተማር ስራ እንደሚጀመር የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ አስታውቀዋል። ዶክተር ቶላ በሪሶ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ በኮቪድ 19 ምክንያት በክልሉ…

84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤይሩት - ሊባኖስ ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡ በዘጠነኛ ዙር…

ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አዲስ ከተሾሙት ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የቀድሞ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አዲስ ከተሾሙት ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ፡፡ በስራ ርክክብ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ኮሚሽኑ በጀመራቸው የለውጥ…

ትራምፕ ከቻይና የወታደራዊ መስራያ ቤት ጋር ግንኙነት ባላቸው ድርጅቶች ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች መዋዕለ ነዋያቸውን ኢንቨስት እንዳያደርጉ አገዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና የወታደራዊ መስራያ ቤት ጋር ግንኙነት አላቸው ባሏቸው ድርጅቶች ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች መዋዕለ ነዋያቸውን ኢንቨስት እንዳያደርጉ አገዱ፡፡ የትራምፕ አስተዳደር ያገዳቸው ድርጅቶች 31 ናቸውም ተብሏል፡፡…