Fana: At a Speed of Life!

በሙስና የተማረረው ግብፃዊ ታህሪር አደባባይ ላይ እራሱን በእሳት አቃጠለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ግብፃዊ ግለሰብ ካይሮ በሚገኘው ታህሪር አደባባይ ላይ እራሱን በእሳት ማቃጠሉ ተነገረ። ግለሰቡ አሁን ላይ በካይሮ በሚገኝ ሆስፒታል የህምና ክትትል እየተደረገለት እንደሚገኝም ነው ሬውተርስ በዘገባው ያሰፈረው። ክስተቱን…

የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያካሄደ ላለው ህግ የማስከበር ስራ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ የበላይነትን በማስከበር ሰላምን ለማስፈን እያከናወነ ላለው ተግባር ድጋፍ እንደሚያደርጉ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ህግ በማስከበር ግዳጅ ላይ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ…

በኦሮሚያ በ13 ከተሞችና በ11 ዞኖች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት 13 ትላልቅ ከተሞች እና በ11 ዞኖች የተለያዩ ወረዳዎች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሂደዋል። በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ የክልሉ ነዋሪዎች ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ መግለፃቸውንም…

ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በሚል ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የፌደራል ምርጫ ባለስልጣናት የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአሜሪካ ታሪክ ደህንነቱ በእጅጉ የተጠበቀ ምርጫ ነበር አሉ። የምርጫ ባለስልጣናቱ  ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በማለት ያቀረቡትን አቤቱታ ውድቅ አድርገዋል። የምርጫ…

በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምሁራን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምሁራን የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሂዷል። በውይይትት መድረኩ ላይ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ምሁራን በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደርግላቸዋል። ገለጻው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋቢ አሽክናዚ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ስለሚገኘው…

ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ…