Fana: At a Speed of Life!

የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

አዲስ አበባ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግላጫ እንደገለጸው÷ የጁንታው የሕወሓት ወንበዴ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች እንዲታገዱ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች እንዲታገዱ መወሰኑን የኢፌዴሪ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ አንዳንድ የግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች የተቋቋሙበትን የመንግሥት እና የግል ተቋማትን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይቱም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…

የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳሰበ ። ድርጅቱ አያይዞም ሱዳን በሚገኘው የኮሚሽኑ ህጋዊ የቲዊተር ገጽ እንደተለጠፈ…