Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 521 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 771 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 478 የላቦራቶሪ ምርመራ 521 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 101 ሺህ 248 ደርሷል። በሌላ በኩል…

የ4ኛ ሜካናይዝድ አዛዥ ሰራዊቱን በማታለልና ደባ በመስራት ጥቃት እንዲፈጸምበት የመሪነቱን ሚና ተጫውተዋል- የሰሜን እዝ አባላት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የ4ኛ ሜካናይዝድ አዛዥ ኮሎኔል ገብረስላሴ በላይ ሰራዊቱን በማታለልና ደባ በመስራት ጥቃት እንዲፈጸምበት የመሪነቱን ሚና ተጫውተዋል” ሲሉ ጥቃቱን ተከላክለው የተረፉ የሰሜን እዝ አባላት ተናገሩ። “በፅንፈኛው የህወሃት ታጣቂ ሃይል የተፈፀመብን ጥቃት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አጽድቋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን…

በኦሮሚያ ክልል 21 ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ቤቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 21 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ። በክልሉ 11 ዞኖች በ2007 እና 2008 የበጀት ዓመት ተጀምረው ግንባታቸው በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተት…

የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩ 7 የጄኔራል መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱን ጨምሮ ሃገርን በመክዳት ወንጀልና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለመናድ በማሰብ ወንጀል የተጠረጠሩ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የመከላከያ…