Fana: At a Speed of Life!

39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የቤተርስቲያኒቱ ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቤተክርስቲያን በልማት፣ በሀገሪቱ ሰላምና…

ኤጀንሲው የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራ መተግበር መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራዎች መተግበር መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ሃገራዊ ለውጡን ተከትሎ የራሱን የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ እንደ ሃገር…

ፌስቡክ ፣ጎግል እና አማዞን ለአውሮፓና ለታዳጊ ሀገራት 100 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኮርፖሬት ግብር ሊከፍሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ግዙፎቹ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለአውሮፓ እና ለታዳጊ ሀገራት ተጨማሪ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቀቅ የግብር ህግ በአውሮፓ ሀገራት መዘጋጀቱ ተገለፀ። ይህ እርምጃ ከኮርፖሬት ታክስ ጋር ተያይዞ ከፍ ያለ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑ…

የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ጎብኝተዋል። ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን እና በድሬዳዋ አስተዳደር በመገኘት የአንበጣ መንጋው ያደረሰውን ጉዳት መመልከታቸውን…

በመስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች ተቀጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው መስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ የትራፊክ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች መቅጣቱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በመስከረም ወር ብቻ የትራፊክ ህግ እና…

ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ የግምጃ ቤት ሃላፊ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሃላፊ ላውረንስ ሳመርስ እና የሃርቫርድ ዪኒቨርሲቲው የምጣኔ ሃብት ምሁር ዴቪድ ከትለር ዋሽንግተን…

ሱዳን በጁባ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ በደቡብ ሱዳን ጁባ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት አፀደቁ። የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ ትናንት ምሽት ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ነው በዳርፉር ከሚገኙ አማጽያን ጋር የተደረሰውን የሰላም…