የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ቀሪ አቅምን በመጠቀም መከላከል ይገባል – ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በክልሉ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በበርሃ አንበጣ መንጋ ወረርሽኝ የተጎዱ አካባቢዎችን ተመልክቷል፡፡
በብሔረሰብ አስተዳደሩ…
“ኸርድ ኢሚዩኒቲ”ን መምረጥ የስነ ምግባር ችግር ነው – ዶክተር ቴዎድሮስ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ እንዲያዙ በማድረግ በሽታ የመከላከል አቅምን ማዳበር (ኸርድ ኢሚዩኒቲ) ጥቅም ላይ ማዋልን የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አጣጣሉ።
ኸርድ ኢሚዩኒቲ ሊፈጠር የሚችለው ክትባት…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ።
ግድቡ በአንድ ጊዜ 2 ሺህ 200 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል ሲሆን በዓመት ደግሞ 6 ሺህ ጊጋ ዋት…
ሰራዊቱ ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል- መከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ገለፁ።
ሚኒስትሩ የመከላከያ ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው እለት…
በህግ የበላይነት ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በጥናት የመለየት ተግባር እየተከናወነ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=ubi9qlUJ6Qw
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዛሬ የአረብኛ ቋንቋ ስርጭት በይፋ ጀምሯል
https://www.youtube.com/watch?v=A1T4yjAIiHg
በ2013 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ድባብ ለመፍጠር የሚያስችል የአሰልጣኞች ስልጠና
https://www.youtube.com/watch?v=o09XltPlc1s
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ፡፡
ከኦስማን ዲዮን በተጨማሪም በኢትዮጵያ ካሉት የዓለም ባንክ አመራሮች ጋር…