ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በ2015 ከተቀመጠው ስምምነት ውጭ 12 እጥፍ ዩራኒየም ማበልጸጓ ተነገረ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢራን በ2015 ከኃያላን ሃገራት ጋር ከደረሰችው ስምምነት ወጭ 12 እጥፍ ዩራኒየም ማበልጸጓ ተገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ኃይል ኤጀንሲ ኢራን 2 ሺህ 442 ኪሎግራም ያህል ዩራኒዬም ማበልጓን ነው ያፋ ያደረገው፡፡ ከአምስት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ዳርፉር የተሰማራው 24ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ለተተኪው 25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስረከበ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን ዳርፉር የተሰማራው 24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ግዳጁን አጠናቆ ለተተኪው 25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስረከበ ። በወቅቱም የአስረካቢው ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል አድማሱ ተክሌ ÷ ምንም እንኳን የግዳጁ ባህሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ከ290 በላይ ሰንጋና ፍየል ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ሀይል ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ከ290 በላይ ሰንጋና ፍየል ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ሀይል ድጋፍ አደረጉ፡፡ የምዕራብ ጎጃም ዞን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ሀላፊ አቶ አንማው ዳኛቸው÷ ከዞኑ ስምንት ወረዳ ነዋሪዎች ከ6 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ። የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት በተለይም በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰውን ክህደትና ጥቃት በመቃወም የሰመራ ሎጊያ አካባቢዋ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የበጀት ቀመር ለፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የላቀ ሚና አለው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገሪቷ አሁን ለደረሰችበት የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የበጀት ቀመር ተግባራዊ መደረጉ ለፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የላቀ ሚና እንዳለው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ። ምክር ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ በተጓደለበት አንድ አባል ላይ የቀረቡትን አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተጓደለበት አንድ አባል ላይ የቀረቡትን አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ አዲሱ የምርጫ ቦርድ አባል አቶ ፍቅረ ገብረህይወት ሲሆኑ የስራ ልምዳቸውም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመምህርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮችና የከተማዋ ነዋሪዎች “ደማችን ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን!”በሚል ደም ለገሱ Feven Bishaw Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ነዋሪዎች "ደማችን ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን!"በሚል የደም ልገሳ አካሄዱ። በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አነሳ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የ38 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ። በዚህም መሰረት፦ •…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ግለሰቦች ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳሰበ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ግለሰቦች ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳሰበ። ጽህፈት ቤቱ በፌስቡክ ገፁ ባወጣው መረጃ “እውቅና ያላቸውን ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጨምሮ ሁሉም ግለሰብ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሊቢያ የተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫ ፍኖተ ካርታ ላይ ተስማሙ Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫው ፍኖተ ካርታ ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሃገሪቱ ተፋላሚ ሃይሎች ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በጎረቤት ቱኒዚያ የሰላም ድርድር ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በድርድሩም ተፋላሚ ወገኖቹ በ18 ወራት ውስጥ በሃገሪቱ በሚካሄደው…