የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚያ ቀጠና ሠራዊቱ ሰብአዊ እርዳታና አገልግሎት እየሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት ውስጥ ያለውን ፅንፈኛ ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል በህወሓት ውስጥ ያለውን ፅንፈኛ ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፉ የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሲሆን በጅግጅጋ ከተማ ነው የተካሄደው። በሰላማዊ ሰልፉ ከሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ ከተማ ከህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ 25 የህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው የጥፋት ሴራቸውን በንፁሃን ላይ ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጥፋት ኃይሎቹ በነዋሪዎች እና በፀጥታ ኃይሉ የጋራ ጥረት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወልዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጅማ፣ በአጋሮ፣በደሌ፣ በምስራቅ ሀረርጌ፣ በጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ፣በጂማ ዞን ጌራ ወረዳ እና በአርሲ ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት ውስጥ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ፍርሃትን ለመንዛትና የሽብር ጥቃትን ለማድረስ አስፈፃሚ መረብ ማቋቋሙ ተገለፀ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ወንጀለኛ ቡድን በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ፍርሃትን ለመንዛት እና የሽብር ጥቃትን ለማድረስ አስፈፃሚ መረብ ማቋቋሙን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አሳወቀ፡፡ የኢፌዴሪ መንግሥት በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በሲዳማ ክልል ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሚሊኒየም አደባባይ በተካሄደው ሰልፍ ላይም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያንና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን እና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የስላም ማሰከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ተወካይ ኮሎኔል ታምራት አንዳርጌ እንደተናገሩት፥ የጉብኝቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ አመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሶስተኛውን የውይይት መድረክ በነገው እለት ያካሂዳል Tibebu Kebede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 25ተኛ አመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ከንውኖች እያከበረ የሚገኝው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በነገው እለት ሶስተኛውን የውይይት መድረክ ያከናውናል። ውይይቱ “ለዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ እና ለሀሳብ ብዝሀነት የሚዲያዎች ሚና” በሚል ርዕስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 400 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 981 ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 181 የላብራቶሪ ምርመራ 400 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ 727 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መንግስት በጀመረው ህግን የማስከበር ዘመቻ ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት የገቢ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች ይፋ ሆኑ Tibebu Kebede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መንግስት በህወሃት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ በጀመረው ህግን የማስከበር ዘመቻ ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት ገቢ ለማሰባሰብ የባንክ አካውንቶች ይፋ መሆናቸውን…