ከበባ ውስጥ ገብቶ ለአምስት ቀናት ምግብና ውሃ ተከልክሎ የነበረው የሰሜን ዕዝ ጦር ከከበባ በመውጣት መልሶ እያጠቃ ነው– ጀኔራል ብርሃኑ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሃት ውስጥ ባለ የጥፋት ቡድን ከበባ ውስጥ ገብቶ ለአምስት ቀናት ምግብና ውሃ ተከልክሎ የነበረው የሰሜን ዕዝ ጦር ከከበባ በመውጣት ራሱን መልሶ በማደራጀት እያጠቃ በርካታ ቦታዎችን በመቆጣጠር ወደፊት በመገስገስ ላይ መሆኑን የጦር ኃይሎች…