በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከታሪክ ምሁሩ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=tHzb9ZZUnLU
ብሔራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነ ሙያ ያለሰጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሥር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነሙያ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የአቅም ግንባታና አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር…
የመዲዋና ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን የሚገልጹባቸው መርሃግብሮችን ለማስተባበር ዝግጅት ተጠናቋል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማዋ ነዋሪዎች በተለያዩ መንገዶች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን የሚገልጹበትን የተለያዩ መርሃግብሮች ለማስተባበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አንቺነሽ…
የድንጋይ ከሰልን በዘመናዊ መንገድ ለማምረት የአዋጭነት፣ የጂኦሎጂ ምርመራና የቦታና የክምችት መጠን የሚለይ ቡድን ተቋቋመ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንጋይ ከሰልን በዘመናዊ መንገድ ለማምረት የአዋጭነት፣ የጂኦሎጂ ምርመራና የቦታና የክምችት መጠን የሚለይ ቡድን መቋቋሙን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ አስታወቁ።
በመሆኑም የተቋቋመው ቡድን ያገኛቸውን ወጤቶች ለብሔራዊ ኮሚቴ…
በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በርካታ ነዋሪዎችን አፍኖ በመውሰድ ሰውሯቸዋል- የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በርካታ ነዋሪዎችን አፍኖ በመውሰድ እንደሰወራቸውና እስካሁንም ያሉበት እንደማይታወቅ የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
የዳንሻ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ነፃ መውጣቷን አስመልክቶ ደስታቸውን…
ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል።
ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያካሂድ ነው ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ ከመንግስት ጎን በመሆን እንደሚሰሩ ፖለቲከኞች ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድቡን ለማጠናቀቅ ከምንግዜውም በላይ ከመንግስት ጎን በመቆም እንደሚሰሩ የተለያዩ ፖለቲከኞች ተናገሩ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሌንጮ ለታ፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ጣሂር…
በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ማድረሱን ፓሊስ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ድርጊቱ መፈጸሙንም ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡
ግለሰቡ ቀላል ጉዳት…