Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ መምጣቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዞኑ ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ታደሰ ግርማ እንደገለፁት መንጋው…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ82 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 24 የላቦራቶሪ ምርመራ 865 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 9 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዚህም በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 82 ሺህ 662 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…

በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚያስችል ዘመቻ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚስችል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡ ዘመቻውን አስመልክቶ በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል። በዘመቻው እንቦጭን…

ከተማ አስተዳደሩ ለአማራ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር አምባቸው መታሰቢያ ህንጻ ማሰሪያ የመሬት ካርታ አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ህንጻ ማሰሪያ የመሬት ካርታ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

33 ሚሊየን ብር የሚገመት ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያግዝ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሎባል ላይፍ ሼሪንግ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት 33 ሚሊየን ብር የሚገመት ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያግዙ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ለኮቪድ 19 መከላከል የሚውሉ አልባሳትን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡…

ምርጫ ቦርድ ከኦነግ አመራር አባላት የቀረቡለትን አቤቱታዎች አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባርን /ኦነግ/ አመራር አባላት የቀረቡለትን አቤቱታዎች አስመልክቶ ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በእነ አቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመረጥ/የምትመረጥ አንድ፤ በእነ አቶ አራርሶ ቢቂላ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፉ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የደስታ መልዕክት ለፕሮግራሙ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ…