Fana: At a Speed of Life!

በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው ፍጹም ሀሰት ነው – ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው ፍጹም ሀሰት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገለጹ። ሜጀር ጄኔራል መሐመድ አየር ኃይሉ አሁንም…

ህብረተሰቡ ራሱንና አካባቢውን ከጥፋት ሀይሎች እንዲጠብቅ የአመራሩ ድጋፍ ያስፈልገዋል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ህብረተሰቡ ከፀጥታ ሀይሎች ጋር በመቀናጀት ራሱንና አካባቢውን ከጥፋት ሀይሎች እንዲጠብቅ የአመራሩ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተናገሩ፡፡ የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ሃገራዊና…

በህወሓት ቡድን ላይ ህግን ለማስከበር እየተወሰደ ያለውን እርምጃ እንደግፋለን – የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት በአጥፊው የህወሓት ቡድን ላይ ህግን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ ከአስሩ ክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌችና የሃይማኖት አባቶች ገለፁ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ…

የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በየደረጃው ካሉ የፓርቲው አመራሮች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከሁሉም የክልሉ የገጠር ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የፓርቲው አመራሮች በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ የምክክር መድረክ እየተከናወነ ይገኛል። የውይይት መድረኩም ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ፣ የ2013 ዓ.ም…

ህዝቡ አንድ በመሆንና የሀገሪቱን ጥቅም በማስጠበቅ የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ የበኩሉን መወጣት አለበት – የሃገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝቡ ከምንጊዜውም በላይ አንድ በመሆንና የሀገሪቱን ጥቅም በማስጠበቅ የህዳሴን ግድብ ለማጠናቀቅ የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት አሉ የሃገር ሽማግሌዎች ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የሃገር…

የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ በመልበስ ለስራ ጉዳይ በሚል ምክንያት ወደ መኖሪያ ቤቶች እና ተቋማት የሚሄዱ ግለሰቦችን ማንነት መለየት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ በመልበስ ለስራ ጉዳይ በሚል ምክንያት ወደተለያዩ መኖሪያ ቤቶች እና ተቋማት የሚሄዱ ግለሰቦችን ማንነት መለየት እና ማረጋገጥ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የህወሓት…

ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋት የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የመነጨ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ወገኖች ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋታቸው የማይሆን እና የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የሚመነጭ መሆኑን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ…

ናይጄሪያ ከቻይና ለምታገኘው ብድር በሉዓላዊነቷ አልተደራደረችም- የሀገሪቱ ትራንስፖር ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቻይና ጋር ከተፈራረመችው የ400 ሚሊየን ዶላር ብድር ጋር ተያያዞ ሉዓላዊነቷን አሳልፋ ሰጥታለች በሚል የቀረበባትን ከስ ውድቅ አድርጋለች። በፈረንጆቹ 2014 ናይጄሪያ ከቻይናው ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ ጋር ብድሩን…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አልፏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ አዳዲስ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ክብረወሰን በሆነ…

የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ ይገባል- ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ እንደሚገባው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ገለጸ። የትዴፓ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሙሉብርሃን ሃይሌ፥ የዚህ ጁንታ ዘራፊ ቡድን የፖለቲካ…