የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ እንደሚገባው ገልጿል Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wyu-o2YZ87Y
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kJDo0XY4rww
የዜና ቪዲዮዎች የፍትህ ዘርፍ ማሻሻያዎች ለፍትህ ስርዓቱ መዘመን Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PaES2ehpHZM
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሃገር ሽማግሌዎች አቋም Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nWL4VWOvk6Q
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የጽ/ቤቱ ሰራተኞች “ደማችን ለወገናችን” በሚል መርህ የደም መስጠት መርሐ ግብር አከናወኑ Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባለትና የጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች “ደማችን ለወገናችን” በሚል መርህ የደም መስጠት መርሐ ግብር አከናወኑ። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የምክር ቤቱ…
ኮሮናቫይረስ ፈዋሽነቱ 90 በመቶ የተረጋገጠ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት ኩባንያዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት 90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል ተብሏል፡፡ ክትባቱን ይፋ ያደረጉት የአሜሪካው ፋይዘር እና የጀርመኑ ባዮንቴክ ሲሆን ግኝቱ ለሳይንስና ለሰው ልጅ ትልቅ አበርክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጆ ባይደንን የሽግግር ቡድን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚመራው ትውልደ ኢትዮጵያዊ Tibebu Kebede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእጅጉ ሲጠበቅ የነበረውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ማሸነፋቸው እውን ሆኗል። ፕሬዚዳንቱ በይፋ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናን እስከሚረከቡ ድረስ የሽግግር ቡድን አዋቅረዋል። ይህ ቡድን የጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ሽጉጦች እና ጥይቶች ተያዙ Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ሽጉጦች እና ጥይቶች እንደተያዙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ጥቃት ለመፈፀም እና ሰላም ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የሚያደርገውን ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ ከነበሩት ውስጥ 16 ሽፍቶች ተደመሰሱ Meseret Demissu Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ ከነበሩት ውስጥ 16 ሽፍቶች ተደምስሰዋል፡፡ ሽፍቶቹ የተደመሰሱት በአካባቢው ዘላቂ ሠላምን ለማምጣት እየሠሩ የሚገኙት የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖለስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃገር ሽማግሌዎች የሕወኃት ቡድን ከጅምሩ ልዩነቶች በሰላም እንዲፈቱ ምንም አይነት ፍላጎት አልነበረውም Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ሽማግሌዎች በሕወኃት ውስጥ ያለው ቡድን ልዩነቶች በውይይትና በሰላም እንዲፈቱ ፍላጎት አልነበረውም አሉ፡፡ የሃገር ሽማግሌዎቹ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ወደ ትግራይ ለሽምግልና ተጉዘው የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ በሱማሌ…