ኮሮናቫይረስ ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አልፏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ አዳዲስ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ክብረወሰን በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ ይገባል- ትዴፓ Tibebu Kebede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ የህወሓት የጥፋት ቡድን ለፖለቲካ ትርፍ ሲል ሊያደርሰው ከሚችለው ጥፋት ሊጠነቀቅ እንደሚገባው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ገለጸ። የትዴፓ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሙሉብርሃን ሃይሌ፥ የዚህ ጁንታ ዘራፊ ቡድን የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 474 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 818 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 324 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 474 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 99 ሺህ 675 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ሱዳን መንገድን ጨምሮ በርካታ ቦታዎችን ተቆጣጠረ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድን እንደተቆጣጠረ ገለጸ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ ልማቱን እያከናወነ አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ አለበት- አቶ ተመስገን ጥሩነህ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ አካባቢውን ነቅቶ በመጠበቅ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተሰናባቹ የክልሉ ርዕስ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ በዛሬው የምክር ቤት ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት “ትህነግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካላከል እንዲቻል ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበርሃ አንበጣ መንጋን በዘላቂነት መካከክል በሚቻልበት ዙሪያ ለኢትዮጵያ እገዛ የሚያደርጉ የእስራኤል ባለሙያዎች ቡድን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገባ የእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ተናገሩ። ምክትል ሚኒስትር ጋዲ ይባርከን በየጊዜው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በመከላከያ ላይ የፈፀመውን ጥቃት አወገዙ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በመከላከያ ላይ የፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል። በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ ነው- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የትግራይ ሕዝብና የሚመለከታቸው አካላት ባንኮቹ እንዳይዘረፉ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ባንኩ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና 41 የሚሊሻ አባላት በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን የሚደርስባቸው ጫና በመቃወም አብርሃጂራ ከተማ ገቡ Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን የሚደርስባቸው የሚደርስባቸውን አፈና እና እንግልት የተቃወሙ 41 የሚሊሻ አባላት ወደ አብርሃጂራ ከተማ ገቡ። የሚሊሻ አባላቱ ነዋሪነታቸው በጸገዴ ወረዳ ሲሆን ወደ አማራ ክልል የገቡት በትግራይ ክልል ለሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘውን እርምጃ እንደግፉለን — የትግራይ ተወላጆች Tibebu Kebede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ውስጥ ያለ ቡድን የሀገር አለኝታና መከታ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የትግራይ ተወላጆች አውግዘዋል። በህወሓት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘውን እርምጃ እንደሚደግፉም ገልጸዋል።…