Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ በተመለከተ የሶስተኛ ሀገራት መሪዎች አስተያየት የኢትዮጵያን ታሪክ ካለማወቅ የሚመነጭ ነው- የእስራኤሉ ምክትል የደህንነት ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚረባረቡበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልቶ የሶስተኛ ሀገራት መሪዎች አስተያየት የኢትዮጵያን ታሪክ ካለማወቅ የሚነጭ ነው አሉ የእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ይባርከን። ምክትል ሚኒስትሩ ከፋና…

በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ለጥፋት ተልዕኮ ያዘጋጃቸው ከ355 በላይ የተለያየ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ለጥፋት ተልዕኮ ያዘጋጃቸው የጦር መሳሪያዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው እንደገለጹት፤ መዲናዋን ለማወክ ቡድኑ ያዘጋጀው ከ355…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በወቅታዊ የሀገሪቱ እና የክልሉ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የክልሉ ሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ቢሮ ያቀረበውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። ሹመቶቹ የሀገሪቱን የፀጥታ እና የደህንነት ብሎም የውጭ ግንኙነት አካላትን በማጠናከር የተጀመረውን ህግ የማስከበር ዘመቻ በአጭር ጊዜ በብቃት ለመወጣት የተደረገ የአመራር ሽግሽግ ነው…

አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ። ርእሰ መሥተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለሌላ ኃላፊነት መታጨታቸውን ተከትሎ ለክልሉ ምክር ቤት የስልጣን መልቀቂያ በማስገባታቸው  ጥያቄያቸው በምክር ቤቱ ተቀባይነት ማግኘቱን  …

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአዳማ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ውስጥ ከተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአዳማ እየመከረ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን በተመለከተ እየተዘጋጁ ካሉ የምክክር መድረኮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡…

ም/ጠ/ሚ ደመቀ ህዝቡ ከመከላከያ ኃይል ጎን በመቆም ታሪካዊ ደጀንነቱን በተግባር እንዲያረጋግጥ ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ህዝቡ ከመከላከያ ኃይል ጎን በመቆም ታሪካዊ ደጀንነቱን በተግባር እንዲያረጋግጥ እንዲሁም ትውልድ እና ሃገር በማዳን ተልዕኮ ላይ በንቃት እንዲረባረብ ጥሪ አስተላለፉ፡፡   ምክትል ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ…

ዳንሻን፣ ባከርን እና ከሽራሮ እስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎችን መከላከያ ሠራዊት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ዳንሻን፣ ባከርን እና ከሽራሮ አስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም እና የኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ። ጄኔራል ብርሃኑ ለኢትዮጵያ ነቀርሳ…

የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ወረራ እና ህገ ወጥ ግንባታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ወረራ እና ህገ ወጥ ግንባታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ በመሬት፣ በፀጥታ እና በመልካም…